1 00:00:03,699 --> 00:00:07,150 ሰላም፤ ሪክ ጆንስተን እባላለሁ እናም ይሄን ኮርስ 2 00:00:07,150 --> 00:00:10,523 በ ኢዋግ ሳንዴክ ትምህርት ክፍል በምሰራ ግዜ ጀመሬው ነበር፡፡ 3 00:00:10,523 --> 00:00:13,522 አሁን የምሰራው ለ አለም የጤና ድርጅት፤ 4 00:00:13,522 --> 00:00:18,672 በ በአለም የጤና ድርጅት/ዩኒሴፍ የጋራ ክትትል ፕሮግራም የውሃ አቅርቦት እና ንፅህና አጠባበቅ ላይ ነው፡፡ 5 00:00:19,789 --> 00:00:22,510 እኔ ደግሞ ሳራ ማርክስ እባላለሁ የ ኢዋግ ተመራማሪ ሳይንቲስት፤ 6 00:00:22,510 --> 00:00:25,112 የውሃ አቅርቦት እና ህክምና የቡድን መሪ ነኝ። 7 00:00:25,112 --> 00:00:28,095 ቡድኔ በአፍሪካ እና በእስያ ባሉ ሀገራት 8 00:00:28,095 --> 00:00:30,144 አዳዲስ የውሃ የሕክምና መፍትሄዎችን በመጠቀም 9 00:00:30,144 --> 00:00:33,327 የመጠጥ ውሃ ጥራትን ለማሻሻል ይሰራል፡፡ 10 00:00:33,327 --> 00:00:36,457 እና ሰዎች የመጠጥ ውሃ ጥራትን በራሳቸው መሻሻል የሚችሉበት አንዱ መንገድ 11 00:00:36,460 --> 00:00:39,000 በቤት ውስጥ በማከም ነው። 12 00:00:39,000 --> 00:00:40,861 አዎ ይህ የዚህ ኮርስ ርእስ ነው፤ 13 00:00:40,861 --> 00:00:44,382 የቤት ውስጥ የውሃ ህክምና እና አጠባበቅ መግቢያ፡፡ 14 00:00:44,382 --> 00:00:47,320 ይህ ኮርስ በ ሳንዴክ እና ኢ.ፒ.ኤፋ.ኤል በጋራ ተነሳሽነት የተዘጋጀ፣ 15 00:00:47,320 --> 00:00:49,930 የመጀመሪያው ተከታታይ የ ኦላይን ኮርስ ነው፤ 16 00:00:49,930 --> 00:00:54,021 ኮርሱም ሙሉውን የሳንዴክን የጥናት እና ምርምር እንቅስቃሴዎች 17 00:00:54,021 --> 00:00:58,279 የቤት ውስጥ የውሃ ህክምና ፣ የንፅህና አጠባበቅ እቅድ 18 00:00:58,279 --> 00:01:01,279 ደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና የሰገራ ዝቃጭ አስተዳደርን ይይዛል፡፡ 19 00:01:01,279 --> 00:01:03,988 የመጀመሪያው ሳምንት የኮርሱ መግቢያ ነው። 20 00:01:03,988 --> 00:01:06,059 ለምን የመጠጥ ውሃን በቤት ውስጥ ማከም 21 00:01:06,059 --> 00:01:08,669 ጠቃሚ ሊሆን እንደሚችል እናያለን፡፡ 22 00:01:08,669 --> 00:01:11,629 በዚህ ኮርስ፤ እንዴት የመጠጥ ውሃ እንደሚበከል፤ 23 00:01:11,629 --> 00:01:14,485 የአለም አቀፍ የበሽታውን ጫና እና 24 00:01:14,485 --> 00:01:16,913 ውሃን በቤት ውስጥ ለማከም የምንጠቀምባቸውን 25 00:01:16,913 --> 00:01:19,750 ቴክኖሎጂዎችን በአጭር መግቢያ እናያለን፡፡ 26 00:01:19,750 --> 00:01:23,418 በሁለተኛውና በሦስተኛው ሳምንታት እነዚህን ቴክኖሎጂዎች 27 00:01:23,418 --> 00:01:24,667 በአለም ዙሪያ በተተገበሩ ምሳሌዎች 28 00:01:24,667 --> 00:01:28,521 በዝርዝር እናያለን፡፡ 29 00:01:28,521 --> 00:01:30,927 ነገር ግን ኮርሱ ስለተክኖሎጂዎቹ ብቻ አይደለም፡፡ 30 00:01:30,927 --> 00:01:33,689 የቴክኖሎጂዎቹን የትግበራ ስልቶችን፤ 31 00:01:33,689 --> 00:01:36,720 ውጤታማ መሆናቸውን ውይም አለመሆናቸውን እናያለን፤ 32 00:01:36,720 --> 00:01:38,446 እንዴት የቤት ውስጥ ህክምና 33 00:01:38,446 --> 00:01:41,671 ተጋላጭ ለሆኑ ግሩፖች በተለይም ደግሞ 34 00:01:41,671 --> 00:01:45,031 አስቸኳይ ለሆኑ ወይም በትምህርት ቤቶች ላይ እንዴት ሊተገበር እንደሚችል እናያለን፡፡ 35 00:01:45,031 --> 00:01:49,604 በመጨረሻው ሳምንት ደግሞ የቴክኖሎጂዎቹን እና የፊልድ ትግበራዎቻቸውን 36 00:01:49,604 --> 00:01:52,918 ምዘናና ቁጥጥር እናያለን፡፡ 37 00:01:52,918 --> 00:01:54,932 የርሶን አስተዋጾ በኮርሱ እና 38 00:01:54,932 --> 00:01:57,842 በኦንላይኑ ፎረም ላይ ልናይ ጓጉተናል፡፡ 39 00:01:57,842 --> 00:01:59,682 ስለዚህ አሁን በሞጁል ስላለው፤ በተበከለ ውሃ በሚመጡ በሽታዎች 40 00:01:59,682 --> 00:02:02,565 ኮርሱን እንጀምር፡፡